tg-me.com/ADVANCED_COMPUTER/1026
Create:
Last Update:
Last Update:
💥💥💥Tech News
🔻YouTube Shorts የተባለ የቪዲዮ ማጋሪያ ከቲክቶክ ጋር በመወዳደር ላይ ነው።
🔻የቪዲዮ ማጋሪያ የሆነው ዩቲዩብ ማህበራዊ ሚዲያ ቲክቶክ ለመወዳደር ያዘጋጀው YouTube Short የተባለው Application ከፍተኛ ተጠቃሚ በማግኘት ላይ ነው።
🔻በስማርት ስልክ አገልግሎት የሚሰጠው ይህ የአጭር Video ማጋሪያ አፕልኬሽን በህንድ ብቻ በሙከራ ላይ ሳለ በቀን 3.5 ቢሊየን ዕይታ (View) እያገኘ ነው ተብሏል።
‼️ Join & Share...
@ADVANCED_Computer
BY 💻ADVANCED Computer🖥

Share with your friend now:
tg-me.com/ADVANCED_COMPUTER/1026